"ኬኪዩስ ማክሲመስ" በሚል ከቀረ በኋላ መነጋገር ሆኗል። የቴክኖሎጂ ከበርቴው እና የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሚስጥረኛ ስሙን የቀየረበትን እና በቀኝ ዘመም ቡድኖች የሚዘወተረውን አስቂኝ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ...
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 አመት በርካታ የአለምን ቅርጽ የቀየሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች የተስተናገዱበት ነበር፡፡ በተመሳሳይ በስፖርቱ ዓለም በርካቶች የሚመለከቷቸው ...
እያዊቷ ሀገር ሰሜን ኮሪያ ትዳራቸውን በሚፈቱ ጥንዶች ላይ በሌላ የአለም ክፍል የማይገኝ እንግዳ ህግ ተግባራዊ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ ህግ ባለትዳሮቹ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ አካላዊ ጥቃትን ...
ዩንን በመተካት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀን ዱክ ሶ አብላጫ ቁጥር ተቃዋሚዎች ባሉበት ፖርላማ ታግደዋል የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ወታደራዊ ህግ ማወጃቸውን ተከትሎ ከስልጣን ...
በነገው እለት የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ሲገባም የአለም ህዝብ ቁጥር 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስ የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል። በተገባደደው 2024 የአለም ህዝብ ...
በተባበሩት መንግስት ድርጅት (ተመድ) የእስራኤል አምባሳደር በኢራን የሚደገፉት ሀውቲዎች በእስራኤል ላይ እያደረሱ ያሉትን የሚሳይል ጥቃት ካላቆሙ የሄዝቦላ እና የሀማስ እና የሶሪያው በሽር አላሳድ ...
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከኒውካስትሉ ሽንፈት በኋላ ክለቡ ከ50 አመት በኋላ ከፕሪሚየር ሊጉ ሊወርድ ይችላል ወይ ተብለው ተጠይቀው "በጣም ግልጽ ይመስለኛል፤ ዩናይትድ በታሪኩ ከባድ ከሆኑ ጊዜያት ...
ትራምፕ የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በ2015 ኢራን ዩራኒየም ማበልጸጓን እንድትገታ ያደረጉትን ስምምነት በ 2018 ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል። ኢራን ...
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ "ትልቅ ክስተት" ነው ያለው ጥቃት ያስከተለውን ጉዳት ከአሜሪካ የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና ሌሎች የደህንነት ተቋማት ጋር በመሆን እየመረመረ ነው። ሚኒስቴሩ ለህግ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ...