ጆሴፍ ሙቱዋ የተባሉት የመንደሯ ነዋሪ "ከብቶቼን ስጠብቅ ከፍተኛ ድምጽ ሰማሁ፤ ግን ምንም ጭስ አላየውም፤ የመኪና አደጋ የደረሰም መሰለኝ፤ ወደ መንገድ ዳር ወጥቼ ብመለከትም የተጋጨ ነገር የለም" ...
ከአሳድ መወገድ በኋላ በሶሪያ የመጀመሪያ ጉብኝትታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ቤርኮክ ደማስቆ ሲገቡ የጥይት መከላከያ መልበሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል። የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂን ኖል ባሮትም ...
በስካር መንፈስ ውስጥ እያለ አዲስ አመትን እንዲያከብሩ 13 እስረኞችን ፈቶ የለቀቀው የዛምቢያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ መርማሪ ኢንስፔክተር ቲተስ ፊሪ የተባለው ፖሊስ በቁጥጥር ስር የሚገኙ ...
የጋዛ ህዝብ ቁጥር በ6 በመቶ መቀነሱን የፍሊስጤም ማዕከላዊ ስታተስቲክስ ቢሮ ከሰሞኑ ባጋራው መረጃ አመላክቷል። ቢሮው ባወጣው መረጃው የጋዛ የህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በሃማስ እና ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልደሚር ዘለንስኪ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ማስቆም የሚችሉ ቆራጥ መሪ ናቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡ በምስራቃዊ ዩክሬን የሩሲያ ...
የልጁን ፍቅረኛ የነጠቀው አባት በባንክ ሃላፊነት ላይ በነበረበት ጊዜ በሰራው የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር ውሏል የቀድሞ የባንክ ኦፍ ቻይና ሊቀመንበር የነበረው የ63 አመቱ ሊዩ ሊያንግ ለወጣት ሴቶች በሚያሳየው መማረክ አካባቢው ባሉ ሰዎች እና በጓደኞቹ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያ የትዳር አጋሩን ከፈታ በኋላ ከሶስት ...
ወርልድ ፖፕሌሽን ባወጣው መረጃ በ2025 መጀመሪያ አንድ ቢሊየንን የተሻገሩ ሁለት ሀገራት ፣ ከ100 - 999 ሚሊየን 12 ሀገራት ፣ ከ10-99.9 ሚሊየን 80 ሀገራት ፣ ከ1-9.9 ሚሊየን 66 ...
በተመድ የቬኔቫ ቢሮ የእስራኤል ቋሚ ተወካይ ዳኒኤል ሜሮን በሪፖርቱ የተካተቱት መረጃዎች የተፈበረኩ ናቸው ሲሉ አጣጥለዋል። ተወካዩ በኤክስ ገጻቸው እስራኤል በአለምአቀፍ ህግ መሰረት እንደምትንቀሳቀስ ...
የቻይና ብሔራዊ ጤና ኮሚሽን ከ2025 እስከ 2027 ባለው ጊዜ ውስጥ በአዕምሮ ጤና አገልግሎት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለማስተካከል ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ባለስልጣናት ቁጥራቸው ከጊዜ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የትናንቱን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
በነዳጅ እና ርችት ተሞልቶ ነበር የተባለው ሳይበርትራክ መኪና ላስቬጋስ፣ ኔቫዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር ላይ መፈንዳቱ ተገልጿል። ፖሊስ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ መኪናው ...
በአፍሪካ አህጉር ዴሞክራሲን ማጠናከር በ2025 የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ ለአብነት በሞዛምቢክ ፍሪሊሞ ፓርቲ የ49 አመት አስተዳደሩን ለማስቀጠል ምርጫ ...