አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ነበራቸው ። ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በምስራቅ ዩክሬን ሉሀንስክ ግዛት ናዲያ የተባለ መንድር መቆጣጠሯን እና ስምንት አሜሪካ ሰራሽ ኤቲኤሲኤምኤስ ሚሳይሎችን መትቶ ማክሸፉን በትናንትናው እለት አስታውቋል። ...
(በ2018) ጀሴ ሊንጋርድ ነው። ሞሀመድ ሳላህ በበኩሉ ከየትኛውም ጨዋታ በበለጠ ከዩናይትድ ጋር የሚደረገውን ይፈልገዋል። ሞ ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ ከ2020 ወዲህ በቀያይ ሰይጣኖቹ ላይ 12 ጎሎችን ...
የቡድኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በዛሬው እለት በአል ሚስራህ ቴሌቪዥን በተላለፈ መግለጫቸው "በደቡባዊ ሃይፋ በሚገኘው የኦሮት ራቢን ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽመናል" ብለዋል። ...
"ሜሲ ሽልማቱ ስለተሰጠው ትልቅ ክብር አለው፤ አስቀድሞ ከተያዘ ቀጠሮ እና ሌሎች ሃላፊነቶች ጋር በተያያዘ ግን ሽልማቱን በአካል ተገኝቶ መቀበል አልቻለም" ብለዋል የሜሲ የማኔጅመት ቡድን እና ክለቡ ...
በአዲሶቹ የሶሪያ መሪዎች የተመረጡት የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ ሀሰን አል ሽባኒ የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸክ መሀመድ ቢን አብዱል ራህማን አልታኒን ለማግኘት በዛሬው እለት ዶሃ መድረሳቸውን ሮይተርስ የኳታር ባለስልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል። ...